ዕርዳታ ለመስጠት ዝግግጁ ነን

ለምነሰጠው  አገልግሎት  መመሪያ

እንኳን ደሕና መጡ

የካርዲናል  ሁም  ማዕከል እዚሁ ዌስት ሚኒስቴር አምብርት ላይ ከ30 ዓመታት በላይ ችግረኞችን ሲረዳ ቆይቷል፡፡

ዕርዳታች ንን  የምንሰጠው በደስታና ያለምንም  የተለየ ግምት ባለመስጠት   ነው ፡፡

ዕርዳታ ለመፈለግ ወደ ማዕከላችን የሚመጡ ሁሉ የተለያዩ ፍላጎቶች እንደሚኖራቸው እንረዳለን፡፡ በመሆኑም ከባለሞያዎቻችን ጋር  በመወያየት  ኑሮአቸውን ሊያሻሻል የሚችል  ምክርና ዕርዳታ  ለማዘጋጀት ይቻላል፡፡

ለወጣቶች የሚደረግ የመኖሪያ ቦታ ድጋፍ

የቤተስብና  የወጣቶች አገልግሎተ

መማርና ሥራ መያዝ

የምኖሪያ ቤትና  የደሕንነት  ምክር

የኢሚገሬሽን ምክር መስጠትና ውክልና መቆም

አግኙን

ምክር የሚሰጡና የሚቀርቡትን ጉዳዮች በመመርመር የሚረዱ ቡድኖቻችን አዲስ ባለጉዳዮችን በደስታ ይቀበላሉ፡፡ ለቤትና ለበጎ አድራጎት ጉዳይ ምክር ይሰጣሉ፡፡ እንዲሁም ከሌሎች አማካሪዎች ወይም ደርጅቶች ጋር እንደሁኔታው ያገናኛሉ ፡፡

በመሆኑም አሁን ባለው ወረርሽኝ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ አገልግሎቱን ለማግኘት ቀጠሮ ያስፈልጋል ፡፡

የቡድኖቻችን አባላተ ለማግኘት ወይም ቀጠሮ ለመያዝ 0207 227 1673 ደውሉ፡፡

የሥራ ሰዓት፡ ሰኞ እስከ አርብ፤ ከጠዋቱ 3 እስከ 9 ሰዓት ድረስ

How to find us

Cardinal Hume Centre

3-7 Arneway Street
Horseferry Road
London
SW1P 2BG

The nearest Tube stations are St James’s Park, Victoria and Pimlico.

The nearest overland train station is Victoria Station, it is a 15 minute walk from there. Alternatively, take Bus 507 from Victoria Station to Horseferry Road (closest stop is outside the Channel 4 building).

Need help? Contact our advice team